መጽሐፈ ሄኖክ Book of Enoch

by Yotor Apps


Books & Reference

free



ጥንታዊው በኢትዮጵያ ብቻ ይገኝ የነበረው እና ሌላው ዓለም ቆይቶ የተቀበለው አሁን በመላው ዓለም በኢትዮጵያ ምንጭነት የተመሰከረለት የስነ ፈለክ መጽሐፍ ነው።መጽሐፈ ሄኖክ ስለ ከዋክብት እና ስለ ዘመን አቆጣጠር የሚያስረዳው ታላቅ መጽሐፍ ነው።